Loading...

ጥያቄዎች ከአድማጮች & መልሶች በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

. 52 Videos
Subscribe
22,548,145
2,729,347 views
95% 39,852 852

About :

የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 12-18

1 ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።

2 እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።

3 ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥

4 ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።

5 አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።

6 ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።

7 በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥

8 ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።

9 ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።

10 ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል። አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።

11 እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።

12 ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።

13 ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት።

14 ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት።

15 እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ።

16 ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው።

17 ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤

18 በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ።

faltando x3daudio1_7.dll

bmpes site

kriptacoin reclame aqui

download call of duty 3 pc completo

remover conta google samsung j5

como atualizar a tv philips

futblokeio

geladeira frost free brastemp nao esta gelando

minecraft servidores 1.5.2

como instalar five nights at freddy's

Tags :

Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (Religion) Eritrean Orthodox Tewahedo Church (Religious Organization)

Google AdSense
728 x 90

Similar Videos:

50 Comments

    Popular Comments:

Zmen . 2018-08-13
እግዚኣብሔር ኣይለያቹህ
ይቅርታ ግን መልስ ኣሰጣጥ ላይ ኣትቆጡ
121 2 . Reply
Zmen . 2018-08-13
እግዚኣብሔር ኣይለያቹህ
ይቅርታ ግን መልስ ኣሰጣጥ ላይ ኣትቆጡ
121 2 . Reply
Hirut Abe . 2018-08-08
ቃለሕይወት ያሰማልን
121 2 . Reply
Aysha እናመስገናለን ቃል ለኢወትያሰማልን መግሥትሳማያት ያሥገባልን። . 2018-07-21
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን ለሁላችንም አሜን(3)!!!!
121 2 . Reply
Amanuel Kiflay . 2018-06-25
ቃል ሂወት ያሰማልን ፡ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ኣሜንን
121 2 . Reply
. 2018-06-17
ለመምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ : ቃለ ሂወትን ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
121 2 . Reply
Jazeera Rakuae . 2018-06-11
Amen amen amen kalehywet yasemaln megste semayatn yawrsln
121 2 . Reply
Dgf Fhc . 2018-06-04
ቃል ህውት ያስምልን እበታችን እድሜ ከጥና ጋ ያስጥችው እግዚአብሔር
121 2 . Reply
Niguse Demeke . 2018-05-26
memir yemenga tebakinotina,,,,fetari yakibiren,,AAAMMMEEENNN
121 2 . Reply
Melat Melat . 2018-05-18
ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛለወት ተስፋ መንግስተሰማያትን ያውርስልን ቤቱያም ያፅናን አሜን አሜን አሜን
121 2 . Reply
Sara Ds . 2018-04-21
kalehiwot yasmalen egzabehr ymsgen
121 2 . Reply
hiTB Bishaw . 2018-04-20
እ.ር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምል

121 2 . Reply
ተዋህዶ እምነቴ ተዋህዶ . 2018-04-10
በውነት በምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተሥፍ መግሥተ ሠማያትን ያዋርሣልን የተዋህዶ ጀግና ሁሌም ኑርልን አሜን ፫
121 2 . Reply
Wasni Tefera . 2018-04-03
Abatachen qaliyooti yaa semalen
121 2 . Reply
Elsa Merid . 2018-04-03
Amen amen amen kalehiwet yasemaln mengste semeyatn yawrsln
121 2 . Reply
Yoruda Josue . 2018-03-31
Amene amene amene kalheyewet yasemalene
121 2 . Reply
Konjo smar mlaekt yasmaln Konjo . 2018-03-30
kaleywtyasmaln
121 2 . Reply
Serite Bagam . 2018-03-30
memher fetari yebarkh
121 2 . Reply
Shara Shara . 2018-03-26
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
121 2 . Reply
Tsega Tadesse . 2018-03-22
Amen ×3
121 2 . Reply
misganaw adane . 2018-03-22
ለጴንጤ እና ለሙስሊም ቦታ አትስጡ ከንቱናቸው አና
121 2 . Reply
Gelila Mulabachew . 2018-03-21
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህራችን አባታችንን እደእርሱ አይነት መምህር አሁንም ይስጠን፡እዴሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
121 2 . Reply
Pantakhan Khan . 2018-03-18
Kal hywot yasemaln memehr Dr zebene lemma
121 2 . Reply
sara sara . 2018-03-11
ቃል ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን ተስፋ መንግስተ ሰመያት ያሰማልኝ
121 2 . Reply
selam yene . 2018-03-10
Kalehiwet yasemalen Abatachn
121 2 . Reply
Asnake Berie . 2018-02-28
you are pillar of orthodox tewhedo religous
121 2 . Reply
sns nd . 2018-02-28
121 2 . Reply
Daveyezlij21 Daveyezlij21 . 2018-02-26
Amen amen amen
121 2 . Reply
embit temsegen . 2018-02-22
አሜን አሜን አሜን
121 2 . Reply
ተዋህዶ ሃይማኖቴ . 2018-02-15
Kale hiwet yasemaln memhr bedme betsega yakoyln
121 2 . Reply
ስንቅነሽ ስንታየሁ . 2018-02-15
መምህራችን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋና እድሜዉን ይስጥህ
121 2 . Reply
Ramy Cell . 2018-02-11
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምስጋና ይድረሰው ለጌታ ለእየሱስ ከርስቶስ አሜንንንን ።
121 2 . Reply
Henok Haile . 2018-02-07
Eman kal hiyot yasemaln
121 2 . Reply
እግዚአብሔር እርኛ ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት . 2018-02-02
Amenn kal hiwet yasemalen
121 2 . Reply
Kidi Baye . 2018-02-01
I am so proud to have such a wise preacher in our orthodox emnet. Thank you for the explanations and accurate responses dr zebene
121 2 . Reply
Salame Alsalame . 2018-02-01
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
121 2 . Reply
Benemt Serhaw . 2018-02-01
አሜንአሜንአሜን
121 2 . Reply
Benemt Serhaw . 2018-02-01
ቃለሂዉትያስማልን አሜንአሜንአሜንእድሜጤና ላባቶች
121 2 . Reply
አድርገህልኛል እና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ ! . 2018-01-30
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
121 2 . Reply
Hayimanot Wedde . 2018-01-28
Amen Amen Amen waqayyoo sagale dhugaa si yaa dhageesiisu Abbaakoo Eebbiifamii
121 2 . Reply
Bekele Yehaula . 2018-01-28
Kaleyiwetyasemaln
121 2 . Reply
علي علي . 2018-01-27
ለመምህራችን ለመምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
121 2 . Reply
ተመስገን ኣምላኬ . 2018-01-26
ቃለህይወት ያሰማልን መምሕራችን
121 2 . Reply
dani daniel . 2018-01-19
Kale hiwet yasemaln meselechu yabzal memhrachn.
121 2 . Reply
Hana Hana . 2018-01-15
Amen Amen Amen
121 2 . Reply
Wad Elwad . 2018-01-13
መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን
121 2 . Reply
melate ayalew . 2018-01-10
Amennn
amennn
amennn
121 2 . Reply
Emebet Aynalem . 2018-01-09
Egezabehare yasarefeki batesasate sebekit terebesha neber adarefekige kalun enedaneb redakige ebakihen teleyelege seriguti mareyam kebetesebe gar
121 2 . Reply
User Sarba . 2018-01-09
ቃለህይወት ያሰማልን
የኣገልግሎት የዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርከው።
121 2 . Reply
Jem Y . 2018-01-07
ሰልካቹህን ትምህርቱን ከመጀመራቹህ በፌት ብትናገሮ ጥሮ ነው
121 2 . Reply
Google AdSense
336 x 280